Start Equb Today
Equb made nobodies into somebodies.
The traditional(existing) sense of Equb uses blind trust. You don’t join an Equb full of complete strangers because there needs to be an element of trust among members. We have adapted that aspect through the use of features of accountability and transparency.These two elements give people the trust they need to join an Equb group.
ዕቁብተኛ መሆን
ከየትኛውም ቦታ ሆነው ደህንነቱ የተጠበቀ ኢቁብን በዲጂታል ለመጀመር የእኛን መተግበሪያ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ዲጂታል ኢቁብን ይቀላቀሉ።
የእርስዎን ዕቁብ ይምረጡ
በሰፊው ዕቁብተኛ ማህበር በቀላሉ ደህንነቱ የተጠበቀ ዕቁብን ይጀምሩ። ደህንነቱ የተጠበቀ ዕቁብ ዛሬ ከእኛ ጋር ይጀምሩ።
ገንዘብ ቆጠብ
ለወደፊትዎ በየቀኑ ገንዘብ ይቆጥቡ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የፋይናንስ አስተዳደር በእኛ ይተማመኑ።
Win Equb
ፈጣን እና ቀላል መፍትሄዎችን ለማግኘት የዕቁብተኛ አገልግሎቶችን በመጠቀም ያለ ተጨማሪ ወጪዎች አስቸኳይ የገንዘብ ፍላጎቶችን ማሟላት።
አገልግሎቶች
We specialize in developing innovative software and mobile applications, including our flagship Digital Equb app. Our services modernize traditional equb practices, offering fast, accessible, transparent, and reliable financial solutions to our equbtegnas.
የተለመደ ዕቁብ
Popular equb connects equbtegnas with similar interests via app, enabling safe equb creation easily.
የተቋማት ዕቁብ
Corporate equb allows corporate employees to create and join equbs exclusively for their workplace community.
የማህበር ዕቁብ
Group Equb is for creating equbs among pre-agreed members, ensuring a closed and trusted group.
የአይነት ዕቁብ
In-kind equb enables starting equbs for goods like Phone, TV, Laptops, Car, facilitating item exchanges.
ስለ እኛ
Digital Equb transforms traditional equb practices with the Digital Equb app, offering fast, transparent, and reliable equb services.
ዕቁብን ለመጀመር ቀላሉ መንገድ
First, become an equbtegna by joining our network. Next, start your own eeub group effortlessly. Our platform makes it simple and straightforward to get started with just a few steps.
Once your equb is active, begin saving money together. Enjoy the benefits of collective savings and the chance to win the lottery. Experience the convenience and reliability of our modernized equb system.
ለምን ተመረጥን
Choose us for reliable, user-friendly, transparent, fast, and secure equb services that simplify and enhance your financial savings experience.
- Quality Commitment
- Creative Teams
- Honest & Dependable
- Secure Platform
የኛ የተከበሩ ዕቁብተኞች
አግኙን
Latest News and Blogs
Explore our latest news and insightful blogs for updates and valuable information on digital equb activities trends.
በዲጂታል ዕቁብ ሁሉም እንደየአቅሙ ማደግ ይችላል፤ የሚፈልጉትን ዕቁብ መርጠው ዛሬዉኑ ይጀምሩ!
የዲጂታል ዕቁብ አጠቃቀም፣
1. የዲጂታል ዕቁብን መተግበሪያ ከ ፕሌይ ስቶር ወይም ከ አፕ ስቶር ላይ በማውረድ በተጨማሪም ከቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በመግባት ወይም የሲቢኢ ብር መተግበሪያን በመጠቀም የሚፈልጉትን ዕቁብ ይምረጡ፣
2. የዲጂታል ዕቁብ ውል በማንበብ የመረጡትን የ ዕቁብ ይቀላቀሉ ፣
3. ክፍያዎትን በቴሌብር በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር እና በአቢሲኒያ ቪዛ አማራጭ የክፍያ መንገዶች ይክፈሉ፣
4. ዕጣውን በዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ በቀጥታ ይከታተሉ፣
5. ዲጂታል ዕቁብ ለዕድለኞች በዲጂታል ዕቁብ ውልን መሰረት መስፈርቶቹን ሲያሟሉ ክፍያ ይፈፀምላችዋል፣
6. ዕቁቡ እስከሚያልቅ የዕቁብ ክፍያና ዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓቱ በየጊዜው የሚከናወን ይሆናል።
ይህን ያክል ቀላል ነው!
ማን አለ እንደኔ እድለኛ
ዕቁብ ለማን ወጥቶ ይሆን?……ብሎ ማሰብ ቀረ!
ካሉበት ሆነው በዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ አፕ ላይ የዕቁብዎትን ዕጣ ይከታተሉ!
ዲጂታል ዕቁብን በማውረድ ዕቁብዎትን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይጀምሩ! መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ!በቴሌብር ሱፐርአፕ እና በሲቢኢ ብር መተግበሪያ ላይ እንገኛለን!
የዛሬውን ዕቁብ ይጀምሩ! | START EQUB TODAY!
ዲጂታል ዕቁብን በማውረድ ዕቁቦትን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይጀምሩ! መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ እንገኛለን!
ከብዙ ስኬቶች ጀርባ ዕቁብ አለ!
ዲጂታል ዕቁብን በማውረድ ዕቁቦትን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይጀምሩ!መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ እንገኛለን!
Get Your Free Calling
6091
You can make unlimited, high-quality phone calls locally for free, supported by a dedicated call center to ensure seamless, reliable, and secure communication.