በዲጂታል ዕቁብ ሁሉም እንደየአቅሙ ማደግ ይችላል፤ የሚፈልጉትን ዕቁብ መርጠው ዛሬዉኑ  ይጀምሩ!

የዲጂታል ዕቁብ አጠቃቀም፣

1. የዲጂታል ዕቁብን መተግበሪያ ከ ፕሌይ ስቶር ወይም ከ አፕ ስቶር ላይ በማውረድ በተጨማሪም  ከቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በመግባት ወይም የሲቢኢ ብር መተግበሪያን በመጠቀም የሚፈልጉትን ዕቁብ ይምረጡ፣
2. የዲጂታል ዕቁብ ውል በማንበብ የመረጡትን የ ዕቁብ ይቀላቀሉ ፣
3. ክፍያዎትን በቴሌብር  በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር  እና በአቢሲኒያ ቪዛ አማራጭ የክፍያ መንገዶች ይክፈሉ፣
4. ዕጣውን በዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ በቀጥታ ይከታተሉ፣
5. ዲጂታል ዕቁብ ለዕድለኞች በዲጂታል ዕቁብ ውልን መሰረት መስፈርቶቹን ሲያሟሉ ክፍያ ይፈፀምላችዋል፣
6. ዕቁቡ እስከሚያልቅ  የዕቁብ ክፍያና ዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓቱ በየጊዜው የሚከናወን ይሆናል።
ይህን ያክል ቀላል ነው!

ወደኋላ
Telegram
WhatsApp
Instagram
Messenger
ኢሜይል
am