እንዴት እንደሚጀመር

Steps To Start Digital Equb

Follow these general steps to start your digital equb.

Step 1

 • For Android devices go to google play store and search for Digital Equb.
 • For Iphone devices go to app store and search for Digital Equb.

 • Step 2

 • Open the application and enter your phone number to register.
 • Securely enter the OTP verification number received via SMS on the required field.

 • Step 3

 • From the Homepage select the kind of Equb you want and click 'Join'.

 • Step 4

 • Go back to the home page and make Initial payment through your preferred client.
 • Follow up the lottery In real time !
 • ሂደት 1

 • የ አንድሮይድ ተጠቃሚዎች የ ዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን ከጎግል ፕለይ ስቶር ላይ Digital Equb ብለው በመፈለግ መጫን ይችላሉ፡፡
 • ለ አይፎን ተጠቃሚዎች አፕ ስቶር ላይ ያለውን የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ በቀላሉ ይጫኑ፡፡
 • ሂደት 2

 • መተግበሪያውን ከፍተው ስልክ ቁጥርዎን በማስገባት ይመዝገቡ፡፡
 • በጽሁፍ መልእክት የተላከሎትን ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) በሚስጥር በመያዝ ክፍት ቦታው ላይ ይሙሉ አና ያረጋግጡ፡፡ 
 • ሂደት 3

 • ከመተግበሪያው መነሻ ገጽ ላይ የሚፈልጉትን ይዕቁብ አይነት በመምረጥ 'ዕቁቡን ይቀላቀሉ' የሚለውን ይጫኑ፡፡
 • ሂደት 4

 • ወደ መተግበሪያው መነሻ ገጽ በመመለስ "ክፍያ" በመምረጥ የመጀመሪያ ክፍያዎን በመረጡት የክፍያ መንገድ ይፈጽሙ፡፡ 
 • የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርአቱን በቀጥታ ይከታተሉ !
 • Get Your Free Calling

  6091

  You can make unlimited, high-quality phone calls locally for free, supported by a dedicated call center to ensure seamless, reliable, and secure communication.

  ወደኋላ
  Telegram
  WhatsApp
  Instagram
  Messenger
  ኢሜይል
  am