
ካልጀመሩት አይሳካም!
ዛሬ ሰኞ ህዳር 15 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ያቀዱትን ያሳኩ።
- የሹፌሮች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት፣
- የነጋዴዎች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 500 - 10,000 የሚጥሉበት፣
- የሠራተኞች ዕቁብ ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት፣
- የዓይነት ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 180 ጀምሮ የሚጥሉበት (ቲቪ፣ኦቭን፣ፍሪጅ፣የልብስ ማጠቢያ)፣
ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን ይጀምሩ!
መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ 6091 ላይ ይደውሉ።
በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ ላይም እንገኛለን።






