የዲጂታል ዕቁብ አጠቃቀም፣
- የዲጂታል ዕቁብን መተግበሪያ ከ ፕሌይ ስቶር ወይም ከ አፕ ስቶር ላይ በማውረድ በተጨማሪም ከቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በመግባት ወይም የሲቢኢ ብር መተግበሪያን በመጠቀም የሚፈልጉትን ዕቁብ ይምረጡ፣
- የዲጂታል ዕቁብ ውል በማንበብ የመረጡትን የ ዕቁብ ይቀላቀሉ ፣
- ክፍያዎትን በቴሌብር በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ወይም በሲቢኢ ብር እና በአቢሲኒያ ቪዛ አማራጭ የክፍያ መንገዶች ይክፈሉ፣
- ዕጣውን በዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያ በቀጥታ ይከታተሉ፣
- ዲጂታል ዕቁብ ለዕድለኞች በዲጂታል ዕቁብ ውልን መሰረት መስፈርቶቹን ሲያሟሉ ክፍያ ይፈፀምላችዋል፣
- ዕቁቡ እስከሚያልቅ የዕቁብ ክፍያና ዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓቱ በየጊዜው የሚከናወን ይሆናል።
ይህን ያክል ቀላል ነው!
ዲጂታል ዕቁብን በማውረድ ዕቁብዎን ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይጀምሩ!
መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg ይጫኑ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ እንገኛለን!
#EqubBehindSuccess #DigitalEqub #StartEqubToday #DFS #Equb #Digital #Ekub #DigitalEthiopia